የኮሌጃችን የመጀመሪያ አመት የሙዚቃ ሠልጣኝ የሆነው ሽመልስ አለሙ ባለፈው ሐሙስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል። ጎበዝና መልካም ተስፋ ያለው ልጅ ነበር።በሞት ለተለየን ወጣት የሙዚቃ ት/ት ክፍል መምህራን እና ሠልጣኞች ለቤተሠቦቹ ለጓደኞቹ በሙሉ መፅናናትን የተማሪያችንን ነፍስ ደግሞ በሰላም ታርፍ ዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድልን።