ከዛሬ ቀን 23/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/10/2017 ዓ.ም ድረስ ሰልጣኞችን ለማስመዘን የሲኦሲ ክፍያ በባንክ እንዳትከፍሉ ስንል በጥብቅ እናሳውቃለን። የአመቱ በጀት መዝጊያ ቀን ካለፈ ደረሰኙ ተቀባይነት የለለው በመሆኑ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲታደርጉ።❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በተጨማሪም በ23/10/2017 የድራፍቲንግ ደረጃ 4 ሰልጣኞች የተቋም ምዘና አካሄዱ።